top of page
Search
Ethiopian Writers
Aug 19, 20231 min read
ፈተና
ከደራሲ ቴዎድሮስ አበበ ጊዜው ይሆን? ይህ ዘመነ ጥርጥር ይህ ዘመነ ክሕደት ይህ ዘመነ ክፍፍል ይህ ዘመነ ሽንፈት ይህ ዘመነ ብሶት ይህ ዘመነ ሽሽት ይህ ዘመነ ግዞት ይህ ዘመነ ድለላ ይህ ዘመነ እጦት ጊዜው ይሆን?...
14 views0 comments
Ethiopian Writers
May 12, 20221 min read
ዕውቀት ፊደል ከማወቅ ይጀምራል።
የአማርኛ ፊደላት ፊደሎቻችን ዕንወቅ የአቦጊዳ ፊደላት #ኢትዮጵያ #ፊደል #አማርኛ
33 views0 comments
Ethiopian Writers
May 6, 20221 min read
ትልቋ ኢትዮጵያ
የብዙ ነገዶች ማኅበረሰብ ከደራሲ ዶናልድ ሌቪን ትርጉም አቶ ሚሊዮን ነቅንቅ አዲስ አበባ 2007 ዓ .ም. ታተመ የአንድን ማኅበረስብ ድንበሮችና በየክፍሉ መሃል በስፋትም ሆነ በዓይነት የአለውን አመዳደብ ከመደንገግ...
16 views0 comments
Ethiopian Writers
May 6, 20221 min read
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
1922-1929 ስለ ሴቶች ተማሪ ቤት ግርማዊት እቴጌ መነን በአዲስ አበባ የሰሩት የሴቶች ትምህርት ቤት ባለፈው ዓመት በሚያዚያ ወር ተከፍቶ ሥራውን ሲሰራ ከርሞ ነበር። በዚህም ዓመት የምረቃ በዓል እንዲደርግለት ስለ...
10 views0 comments
Ethiopian Writers
Apr 22, 20221 min read
የዘርሲዎች ፍቅር
በፍቅረማርቆስ ደስታ "የኔነት ስሜት በአንድ ወገን፣ የእኛነት ስሜት በሌላ በኩል እንደምሶሶ ተራርቆ የተተከለበት መሬት አሁንም ስቃይዋን ለመቀነስና ዕድሜዋን ለማርዘም፣ ቀሪ ውበቷን እንደያዘች እንድትቆይ ለማድረግ...
8 views0 comments
Ethiopian Writers
Apr 21, 20221 min read
ፍቅር እስከ መቃብር
ከደራሲ አዲስ አለማየሁ ደህና-- ነኝኮ! አይ--- አይ--ዞሽ ደህ---ና ነኝ! ነይ እ--ዚህ ተቀመጭና ደ--ግፊኝ!" አለ በዛብህ:: አንዳንዱን ቃል መጨረስ ልክ እንደ ክፉ ዳገት አድክሞት እመሃከል ላይ እያቋረጠ...
17 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 27, 20221 min read
ያች ቀን ተረሳች
ከትምህርት ቤት ወደ ቆንስላ ሥራ ከደራሲ ሕይወት ኅዳሩ ከ1925 - 1933 ታተመ አዲስ አበባ 1967 ዓ. ም. "የሚስ ፓንክህረስት ደብዳቤዎች ደግሞ ፤ ጥር 3 ቀን 1931 ዓ. ም. ክቡር አቶ ኀዳሩ ስለደብዳቤዎ...
26 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 21, 20222 min read
የሃበሻ ጀብዱ
የቼክ ሪፐብሊኩ ተወላጅ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ተጽፎ በተጫነ ጆብሬ እንደተተረጎመው “…ነጩ ጎርፍ የወደቀውን የጦር ሜዳ ጓዱን እየዘለለ ወደፊት ይነጉዳል ። አንድ ሲወድቅ ሌሎች አስሮች እየተተኩ፣ አስሮች ሲወድቁ ሌሎች...
8 views0 comments
bottom of page