top of page
Search
Ethiopian Writers
Mar 25, 20221 min read
ጃገማ ኬሎ የሕይወት ታሪክ የበጋው መብረቅ
ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ጃጋማ በግርማዊነታቸው ትእዛዝ በሱም ፍላጎት 1933 አመተ ምህረት በሻለቃ ማእረግ በሆለታ ገነት ጦር ትምሕርት ቤት ገብቶ የአዛዥንት ኮርስ በመውሰድ የምድር ጦር ስራዊትን በማቆቆምና በሃላፊነት...
628 views0 comments
Ethiopian Writers
Mar 21, 20221 min read
የሁለት አለም ሰው
እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ Emahoy Tsegue Maryam Gebru ከአምስት አመት የጎንደር ቆይታ በኋላ በ1958 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው በ1959 ዓ.ም ከእናታቸው ከእማሆይ ካሳዬ የሌሚቱ ጋር ለሁለተኛ...
7 views0 comments
Ethiopian Writers
Mar 7, 20221 min read
ኦሮማይ
ከደራሲ በአሉ ግርማ መጀመሪያ ታተመ አዲስ አበባ 1975 ዓ. ም. . . . ባሬስታው ከፊት መታጠቢያው ሣህን ሥር ያለውን የውሃ ቧንቧ መዘውር ሄዶ ጫን ሲለው . . . በኮንክሪት የተቀበረ መሰሎ ይታይ የነበረው ትልቅ...
23 views0 comments
Ethiopian Writers
Mar 4, 20221 min read
የስንብት ቀለማት
አዳም ረታ Adam Reta እትዬ ቢፍቱ አጭር፣ ቀጭን፣ እንደ ጋሸበ ጤፍ የሚሰራው ረዥም ነጭ ጸጉር ያላቸው ወይዘሮ ነበሩ። ከሌሎች ተከራዮች የበለጠ እትዬ ቢፍቱ ለእኔ እና ለፍኖት፣ በትክክል ለፍኖት ያዳሉ ነበረ።...
3 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 27, 20221 min read
ያች ቀን ተረሳች
ከትምህርት ቤት ወደ ቆንስላ ሥራ ከደራሲ ሕይወት ኅዳሩ ከ1925 - 1933 ታተመ አዲስ አበባ 1967 ዓ. ም. "የሚስ ፓንክህረስት ደብዳቤዎች ደግሞ ፤ ጥር 3 ቀን 1931 ዓ. ም. ክቡር አቶ ኀዳሩ ስለደብዳቤዎ...
26 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 27, 20221 min read
ዳግማዊ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ
ክሪስ ፕሩቲ እንደጻፈችው ውብሸት ስጦታው እንደተረጎመው የመጀመሪያ እትም 2006 "ከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ግማሽ ያህሉ በእቴጌ ጣይቱ ዘመዶች የተያዘ ነው መባሉ መጠኑ የተጋነነ ቢመስልም ፤እውነታው ያስ መሆኑ...
16 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 24, 20222 min read
አጥላው ወልደ ዮሐንስ
ግለታሪክ የደብረ ሊባኖስ ጭፍጨፋ "ከቤት መውጣት የማይችሉትን ደካሞችና ዓይነ፟፟_ስውሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ በሽተኞች እዚያው አሉበት ፈጇቸው እየተባለ ሲወራ ሰማን። ከዚህ በኋላ መነኩሳቱና ደብተሮቹ የተሳፈሩበት መኪና...
7 views0 comments
Ethiopian Writers
Feb 21, 20222 min read
የሃበሻ ጀብዱ
የቼክ ሪፐብሊኩ ተወላጅ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ተጽፎ በተጫነ ጆብሬ እንደተተረጎመው “…ነጩ ጎርፍ የወደቀውን የጦር ሜዳ ጓዱን እየዘለለ ወደፊት ይነጉዳል ። አንድ ሲወድቅ ሌሎች አስሮች እየተተኩ፣ አስሮች ሲወድቁ ሌሎች...
8 views0 comments
Ethiopian Writers
Apr 21, 20161 min read
ያ ትውልድ
ከደራሲ ክፍሉ ታደሰ ቅፅ አንድ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ታሪክ ክፍል አንድ ከ አጀማመሩ እስከ 1967 ዓ. ም. ድረስ በክፍሉ ታደሰ The Generation ከተባለ መጽሃፍ የተተረጎመ በተጨማሪም የራስን እድል በራስ...
2 views0 comments
Ethiopian Writers
Apr 16, 20161 min read
አንጉዝ
ፀሐይ መልአኩ 1984 ዓ. ም. አዲስ አበባ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ በአባቷና በወንድሞቿ የግፍ አሟሟት ምክንያት የአካልና የመንፈስ መከራ ወድቆባት ስትማቅቅ ቆይታ በአረጋሽና በቅድስት ጥረት አገግማ መንፈሷ...
11 views0 comments
bottom of page