top of page
ስለ እኛ
ውድ የኢትዮጵያን ደራስያን አባላት www.EthiopianWriters.com ይህ ድህረ ገጽ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ደራስያን ስራዎቻቸውን በጥቂቱ ቀንጭቦ በማቅረብ ደራሲውንና አንባቢውን ለማወያየትና ገበያውን ለማመቻቸት ሲባል ነው። ስለዚህ ማንኛውንም መፅሐፍ እና የተለያዩ ፅሁፎችን እንድንማማርበት ወደኛ https://m.facebook.com/EthiopianAuthors/ ቢልኩልን ልናቀርብ እምንችል መሆኑን በአክብሮት እንገልጣለን።
ነገር ግን ማንኛውንም ፓለቲካ እና ዘረኝነትን በዚህ ገፅ አናስተናግድም።
bottom of page