ከደራሲ በአሉ ግርማ
መጀመሪያ ታተመ አዲስ አበባ 1975 ዓ. ም.
. . . ባሬስታው ከፊት መታጠቢያው ሣህን ሥር ያለውን የውሃ ቧንቧ መዘውር ሄዶ ጫን ሲለው . . . በኮንክሪት የተቀበረ መሰሎ ይታይ የነበረው ትልቅ ባኞ ተነስቶ ቆመ ሥዕላይ ባኞው አርፎበት የነበረበትን ጉድጓድ ተመለከተ:: የ ኤሌክትሪክ ብርሃን ኩሬ ጉድጓ
ድን ሞልቶታል ወደ ውስጥ የሚወስዱ ከብረት የተሠሩ ደረጃዎች ይታያሉ:: ሥዕላይ ወደ ውስጥ ዘለቀ ባኞ ቦታው ተመለሰ . . .
. . . "የመረጃ ሥራ የመረጃ ሰዎች ብቻ የስራ ክልል አይደለም ባሁኑ ጊዜ ሕዝባዊ ባሕርይና መሠረት ሊኖረው ይገባል ሁሉም ለአብዮቱና ላገሩ አንድነት ሰላይ መሆን አለበት አብዮተኛ ነኝ ማለት አይበቃም . . . ጓድ : መለኪያው ተግባር ነው"::
ከአድማስ ባሻገር
የቀይ ኮከብ ጥሪ
Comentários