ከዚህ ቀደም ብለውም የተጻፉ(የተደረሱ)ም ሆነ አዲስ ደራሲያንን ስራዎቻቸውን በማስተዋወቅ ተደራሽ እናደርጋለን። በተጨማሪ በቴሌግራም ቻናል https://t.me/ethiopianwriters እንገኛለን።
በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ደራስያን ስራዎቻቸውን በጥቂቱ ቀንጭቦ በማቅረብ ደራሲውንና አንባቢውን ለማወያየትና ገበያውን ለማመቻቸት ሲባል ነው። ስለዚህ ማንኛውንም መፅሐፍ እና የተለያዩ ፅሁፎችን እንድንማማርበት ወደኛ ቢልኩልን ልናቀርብ እምንችል መሆኑን በአክብሮት እንገልጣለን። ነገር ግን ማንኛውንም ፓለቲካ እና ዘረኝነትን በዚህ ገፅ አናስተናግድም።
ስራዎቻችሁን ይላኩልን።
እናመሰግናለን
Comments