በደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ
እንደ ወሸባ ከአንድ ቤትና ከአንድ ቤተሰብ የማይመጣ ንትርክ መሆኑን ያጤንኩት መጽሐፉን ጨርሼ ካጠፍኩት በኋላ አባትቶ አስደንቆኛል።
አንዳንዴ ብቻ እንዲህ ይገጥማል። እንደ ውሃ የሚወስድ ትርክት ማረፊያውን ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ሲያደርግ ያኔ ጥያቄ ያስከትላል።
"የዚህ ቤተሰብ አባል አልነበርኩም? ታዲያ የተዘጋ ደጃፋቸውን አልፌ እንዴት ወደ ቤታቸው ዘለቅሁ? እንደ መርፌ የወጋኝ ስጋነት ከየት መጣ?"
'ወድቆ የተገኘ ሐገር' ካንዳንዶቹ ትርክት አንዱ ነው። ወድቀን እንደተገኘን ሁሉ ጉዲፈቻ ለመቀበል ቀድሞ እጆቹን ይዘረጋል። በሂደት 'በስጋነት' በውስጣችን ያኖራል። ከዘመያ ወዲያማ ለቤተሰባዊ ጥቃት 'ቤተሰባዊ መብከንከን ገጥሞን ባላለፍን' ስንል ራሳችንን እናገኘዋለን።
እስቲ አንብቡና ፍረዱኝ።
አለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ)
Kommentare