top of page

የሁለት አለም ሰው

Writer: Ethiopian WritersEthiopian Writers

እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ Emahoy Tsegue Maryam Gebru


ከአምስት አመት የጎንደር ቆይታ በኋላ በ1958 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው በ1959 ዓ.ም ከእናታቸው ከእማሆይ ካሳዬ የሌሚቱ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። የእሳቸውን ወጭ ንጉሠ ነገሥቱ ሲሸፍኑ የእናታቸውን ደግሞ ወ/ሮ ስንዱ ገብሩ እንደቻሉ ያስታውሳሉ።



በወቅቱ በኢየሩሳሌም ጳጳስ በነበሩት በአቡነ ዮሴፍ በጸሃፊነትና ባስተርጓሚነት (እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛና ጀርመንኛ) እየሰሩ እዛው ግቢ ውስጥ ከእናታቸው ጋር መኖር ጀመሩ።


ከመጽሃፉ የተወሰደ

 
 
 

Comments


  • Facebook
  • Instagram
  • Twitter
bottom of page