top of page
Writer's pictureEthiopian Writers

ያ ትውልድ

ከደራሲ ክፍሉ ታደሰ

ቅፅ አንድ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ታሪክ

ክፍል አንድ

ከ አጀማመሩ እስከ 1967 ዓ. ም. ድረስ

በክፍሉ ታደሰ

The Generation ከተባለ መጽሃፍ የተተረጎመ


በተጨማሪም የራስን እድል በራስ የመወሰን መርህ የተነሳው ከከበርቴው አብዮት ጋር ተያይዞ ነው :: " የኢትዮጵያን ጉዳይ ስናጤን የራስን እድል በራስ የመወሰን መርህ ሊያስነሳው የሚችል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ መኖሩን ማረጋገጥ ያሻል" አለ :: ፅሁፉ አስተያየቱን በመቀጠል በኢትዮጵያ የከበርቴ አብዮት አልተካሄደም እናም የራስን እድል በራስ የመወሰን መርህ እንዲነሳ ምንም ሁኔታ የለም በተጨማሪም በኢትዮጵያ የከበርቴ አብዮትሊደረግ እንደማይቻል ማስረዳት ይቻላል በማለት በኢትዮጵያ የተነሳውን የብሔረሰብ ጥያቄ ፍጣዊነት ተቃወመ::



በቀረቡት ፅሁፎች ላይ ውይይት ከተካሄደ በኃላ የጉባኤውን ተሳታፊዎች ክልላዊነትን ከፊውዳሊዝምና ኢምፔሪያሊዝም ነጥለው እንደማያዩትና እንደሚያወግዙት ገለፁ . . . . . . .

.

.

.

.

ከመፅሃፉ የተወሰደ

Recent Posts

See All

Comentarios


bottom of page