ዳግማዊ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ
- Ethiopian Writers
- Feb 27, 2022
- 1 min read
Updated: Apr 20, 2022
ክሪስ ፕሩቲ እንደጻፈችው
ውብሸት ስጦታው እንደተረጎመው
የመጀመሪያ እትም 2006
"ከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ግማሽ ያህሉ በእቴጌ ጣይቱ ዘመዶች የተያዘ ነው መባሉ መጠኑ የተጋነነ ቢመስልም ፤እውነታው ያስ መሆኑ እርግጥ ነው በዚያ ሳቢያም ለዐፄው ወቀሳ ቀርቦ ነበር::
ዜና መዋዕሉን እቴጌ ጣይቱ ለሴቶች በተተወ ስራ ላይ ብቻ አልነበረም የሚሳተፉት በወንዶች ብቻ በሚሰሩ ስራዎች ውስጥም ተሳታፊ ነበሩ ሲል ይገልጻቸዋል ለዚህም "በባዙቃ ብህጽ (ሜርኩሪ) ሥራ ላይ ተሰማርተው ስኬታማ መሆናቸው" በአስረጂነት ቀርቧል::
ይህ ገለፃ : ዜና መዋዕሉ "በኢትዮጵያ ሴት ከወንድ እኩል ናት" ብሎ የሚሰጠውን ግብ ደረጃ ያረጋገጠበት ብቸኛ ጉዳይ ነው:: "
ከመፅሃፉ የተወሰደ
Comments